Перейти к содержимому

“እኔ ማን ሆኜ?”—እድሎቻችንን የሚያሳጣንን የራስ ጥርጣሬ እንዴት እናሸንፍ? | Kalkidan Birhanu |Meselal Live EP. 07 |Confidence

Meselal Tube и KAL Podcast

0:00 / 0:00

“እኔ ማን ሆኜ?”—እድሎቻችንን የሚያሳጣንን የራስ ጥርጣሬ እንዴት እናሸንፍ? | Kalkidan Birhanu |Meselal Live EP. 07 |Confidence

19 423 просмотра · 9 дней назад
Meselal Tube и KAL Podcast
19 423 просмотра · 9 дней назад
“በቂ አይደለሁም” የሚል ስሜት ይሰማዎታል? ሌሎች እንዲወዷችሁና እንዲቀበሏችሁ ስትሉ እውነተኛ ራሳችሁን ደብቃችሁ ታውቃላችሁ? በዚህ የMeselal Live ውይይት፣ የሥነ ልቦና ባለሙያና የKal Podcast መሥራች ካልኪዳን ብርሃኑ ከክሊኒካል ሳይኮሎጂስትና አዘጋጅ ጌታ ዋለልኝ ጋር ስለ ራስ ጥርጣሬ፣ ስለ “በቂ አይደለሁም” ስሜት፣ ሌሎችን ለማስደሰት ራስን ስለማጣት እና ጤናማ በራስ መተማመንን ስለመገንባት በጥልቀት ይወያያሉ። በውይይቱ ውስጥ፦ • “በቂ አይደለሁም” የሚለው ስሜት ከየት ይመጣል? • የሰዎች ግምት ሕይወታችንን እንዴት ይቆጣጠራል? • ራስን መቀበልና በራስ መተማመን እንዴት ይገነባሉ? • እውነተኛ ራሳችንን ሆነን ለመኖር ምን ማድረግ እንችላለን? ይህ ውይይት ራሳችሁን ከሌሎች ጋር ለምታወዳድሩ፣ በራሳችሁ ችሎታ ለምትጠራጠሩ ወይም ሌሎችን ለማስደሰት ስትሉ ራሳችሁን ለምትረሱ ሁሉ ነው። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ ከውይይቱ የነካችሁን አንድ ሀሳብ በኮሜንት ያጋሩን። ለሚጠቅመው ሰውም ይላኩት። Meselal Live — የጋራችን ፖድካስት HEAL • UNDERSTAND • GROW ቻናላችን ስለጎበኙ እናመሰግናለን፡፡ ተመሳሳይ ቪዲዮችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!    / @meselaltube   Meselal Tube is a digital platform for sharing psychological insights. Follow us here TIkTok: https://www.tiktok.com/@meselal_tube?... Instagram: https://instagram.com/psychologist.ge... Geta Walelign is an Ethiopian clinical psychologist who provides personal development training on various platforms. #MeselalLive #MeselalTube #KalkidanBirhanu #GetaWalelign #በራስመተማመን #ራስንመቀበል #ራስጥርጣሬ #MentalHealthEthiopia #Psychology #AmharicPodcast