ቸርነትህ በዝቶልኝ | ዘማሪ በሪሁን በላይ | Apositolic Church Songs | New Songs | Berihun Belay |
🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ и Swiry Tube
0:00 / 0:00
ቸርነትህ በዝቶልኝ | ዘማሪ በሪሁን በላይ | Apositolic Church Songs | New Songs | Berihun Belay |
11 690 просмотров · 4 г. назад
🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ и Swiry Tube
11 690 просмотров · 4 г. назад
#ቸርነትህ_በዝቶልኝ
#ኦ_ተመስገን_እላለሁኝ
#ዘማሪ_በሪሁን_በላይ
#Apositolic_Church_Songs
#New_Songs
#Berihun_Belay
ቸርነትህ በዝቶልኝ በዝቶልኝ
ምህረትህ በዝቶልኝ በዝቶልኝ
አለፍኩና ብዙ በአንተ የእኔ ጌታ
ልባርክህ መጥቻለሁ በደስታ
ዛሬን ያየሁት በአንተ ነው
ሰላም ያገኘሁት በአንተ ነው
እጆቼን አንስቼ ወደ ላይ
ይንገስ እላለሁ በሰማይ
ኦ ተባረክ እልሃለሁ እልሃለሁ
ኦ ተመስገን እልሃለሁ እልሃለሁ
መከራ መጥቶ ስከበኝ መውጫ ሆንክልኝ
አባተ ብዬህ ስጠራህ ረዳት ሆንክልኝ
መከራ መጥቶ ስከበኝ መውጫ ሆንክልኝ
አባተ ብዬህ ስጠራህ ረዳት ሆንክልኝ
ኦ ተባረክ.....
በሰላም እኔ ወጥቼ በሰላም ምገባው
በእኔ ኃይል አደለም ወዴ በምህረትህ እኮ ነው
ስንቱ ወቶ ሳይመለስ በመንገድ ላይ ቀረ
በህያዋን ምድር አለሁ ተመስገን አምላኬ
ኦ ተባረክ.....
በደምህ እኔን ሸፍነህ በእጅህ ጠብቀህኝ
ዙራዬን ሁሉ ባትከልል በእሳት ቅጥርህ
የምያገሳ አለ እኮ ባለጋራዬ
መኖሬ የምከፍው ጠላት ምቀኛዬ
ኦ ተባረክ.....
ስከፍኝ ስጨንከኝ እኔ ተመስገን ስለው
ሁኔታዎችን ሳላይ ተባረክ ስለው
ድብቅ ጦርን ልኮ ጠላተን መታ
ልቤን በሃሰት በምስጋና ሞላ
ኦ ተባረክ.....
• ቸርነትህ በዝቶልኝ | ዘማሪ በሪሁን በላይ | Apositolic Ch...