Перейти к содержимому

New Apostolic song | ልዩ ነው ፍቅርህ | በሪሁን በላይ | Apostolic church song

Apostolic Songs With Layrics 🎵

0:00 / 0:00

New Apostolic song | ልዩ ነው ፍቅርህ | በሪሁን በላይ | Apostolic church song

25 650 просмотров · 4 г. назад
Apostolic Songs With Layrics 🎵
18,1 тыс. подписчиков
25 650 просмотров · 4 г. назад
Singer Zerihun Belay Apostolic church song Layric: ኧረ ማን ነው ለእኔ እንደየሱስ ያለው 3* ነብሱን ሰጥቶ የሞተልኝ እርሱ እኮ ነው ልዩ ነው ልዩ ነው ለእኔ ያለው ፍቅሩ ይራራልኛል በድካሜም ሁሉ ሰልችቶኝ አያውቅም ጉድለቴንም አይቶ እንደ የሱስ የሚሆን ለእኔ የለም ከቶ አይቻለሁ እኔ አይቻለሁ ልዩ ነው እየሱስ ፍቅሩን ቀምሻለሁ /2 አይቻለሁ እኔ ለእኔ ልዩ ነው ፍቅሩ ልዩ ነው የሱስ ልዩ ነው /2 ዙፋኑን አስጣለው ፍቅሩ ባሪያ አደረገው ፍቅሩ የህማም ሰው ሆነ ለእኔ በመስቀል ላይ እንደ እርግማን ተሰቀለ /2 የሱስ ወዶኛል ከክብሩ በላይ የትም አላገኝም እኔ እርሱን መሳይ /2 ልዩ ነው ልዩ... ገና ሳልወለድ ከእናቴ ማህፀን አስቀድሞ እኔን ለክብሩ ለየኝ የእኔን ዘር ማንዘሬ ያላገኘውን መዳን የዘላለም ህይወት የሱስ ለእኔ ሰጠኝ/2 ልዩ ነው ልዩ... የክፉ ቀን ደራሽ አለይኝታዬ የምለው የልቤን አውጥቼ ሚስጥሬን ማዋየው እርሱ እየሱስ ነው መልካም እረኛዬ ጋሻዬ ምርኩዜ ለእኔ ዋስትናዬ /2 ሲከፋኝ እኔ አይዞህ ይለኛል ስደክም እኔን በርታ ይለኛል ! ተስፋ ስቆርጥ አለው ይለኛል በማይዝል ክንዱ ለእኔ ቀኝ ይዞኛል ላይተወኝ ይዞኛል ላይጥለኝ ይዞኛል #Apostolicsongs #Apostolicchurchofethiopia #Apostolicmezmur