ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያስገረመው ዋሻ | የናሲኦል ዋሻ ምስጢሮች ቅኝት | Cave | Ethiopia |
EBC Entertainment
0:00 / 0:00
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያስገረመው ዋሻ | የናሲኦል ዋሻ ምስጢሮች ቅኝት | Cave | Ethiopia |
117 596 просмотров · 4 месяца назад
EBC Entertainment
606 тыс. подписчиков
117 596 просмотров · 4 месяца назад
ናስር አህመድ ይባላል የዋሻ ውስጥ ተመራማሪ ነው። እስካሁን 334 ተፈጥሯዊ ዋሻዎችን መርምሮ በ200ዎቹ ላይ "Caves in Oromia" የተሰኘ መጽሐፍ አሳትሟል። ከጥንታዊው የኦሮሞ ሥልጣኔ ጋር የተያያዙና በዋሻዎች ላይ የተከተቡ 133 የድንጋይ ላይ ጽሑፎችንና ስዕሎችን ለይቷል። ናስር በኢትዮጵያ የመጀመሪያው፣ በአፍሪካ ደግሞ ሁለተኛው የዋሻ ተመራማሪ በመሆን አህጉሪቱን ወክሎ በጀርመን ሀገር ዕውቅናና ሽልማት ተሰጥቶታል። በምስራቅ ሀረርጌ መልካቤሎ ወረዳ በስሙ በተሰየመለት ናሲኦል ዋሻ ገብተን ጎብኝተናል ተጨዋውተናል።#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna