Перейти к содержимому

የማይታመን የባህል ሚስጥር! እህልን  የማቆያ ዘዴ እና የጤፍ አወቃቅ  | ውሎ አዳር

EBC Entertainment

0:00 / 0:00

የማይታመን የባህል ሚስጥር! እህልን  የማቆያ ዘዴ እና የጤፍ አወቃቅ  | ውሎ አዳር

33 276 просмотров · 1 дн. назад
EBC Entertainment
605 тыс. подписчиков
33 276 просмотров · 1 дн. назад
በዚህ አጓጊ የውሎ አዳር ፕሮግራም በዲሜ ብሔረሰብ አባላት መንደር ዘልቀን  እህልን ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ የማቆያ አስገራሚ ዘዴዎችን እንቃኛለን። በጭስ የከረመ በቆሎ ንጹህ ሆኖ እንዴት እንደሚቀመጥ፣ የገበያ ተፈላጊነቱን እና የውሀ አነሳስ ባህሪውን እናያለን።  በበሬ ሳይሆን በወንዶች አማካኝነት የሚከናወነውን የጤፍ አወቃቅ፣ አስገራሚ የባህል ስነ-ስርዓቶችን እና የሴቶችን ሚና በሰፊው እንመለከታለን:: #ዲሜ_ብሔረሰብ #DimeTribe #የባህል_እህል_ማከማቻ #IndigenousKnowledge #ጤፍ_አወቃቅ #EthiopianCulture #የውሎ_አዳር_ባህል #EthiopianTradition#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna