Перейти к содержимому

መስከረም 25፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

BBC News አማርኛ

0:00 / 0:00

መስከረም 25፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

5 971 просмотр · Трансляция закончилась 1 час назад
BBC News አማርኛ
131 тыс. подписчиков
5 971 просмотр · Трансляция закончилась 1 час назад
መስከረም 25፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ምን አሉ? በመቀለ፣ አክሱምና ማይጨው ዛሬ ምን ነበር? የግብጽ የሱዳን፣ የሶማሊያና የኤርትራ የጋራ መግለጫ ምን ይላል? ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽   / bbcnewsamharic   ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...