Перейти к содержимому

ወንጌል በቅኔ ቅኔ ፪ (2)

ሠሌዳ ሚዲያ | Seleda Media

0:00 / 0:00

ወንጌል በቅኔ ቅኔ ፪ (2)

8 581 просмотр · 9 дней назад
ሠሌዳ ሚዲያ | Seleda Media
49,1 тыс. подписчиков
8 581 просмотр · 9 дней назад
በዛሬው የወንጌል በቅኔ መርሐግብራችን የታላቁን ሊቅ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬን ዋይዜማ ቅኔ ይዘንላችሁ ቀርበናል። መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ  ትንቢተ ዳንኤልን ፣ ኦሪት ዘፀአት እና ገድለ ተክለ አልፋን አንድ ላይ አጣምረው ቅኔውን ተቀኝተዋል። መጋቤ ሐዲስ እሸቱ  አለማየሁ የእኚህን ሊቅ ውብ ቅኔ ግሩም አደርገው አብራርተውታል።  ለብዙዎች እንዲዳረስ ማጋራታችሁን እንዳትረሱ። ቅኔውን ኮመንት መስጫው ላይ አስቀምጠንላችኋል። 📌YouTube: ሠሌዳ ሚዲያ (   / @seledamedia.megabehadiseshetu)           ...   📌TikTok: @seledamedia (  / seledamedia  ) (  / seledamedia)                              ...   📌Instagram: seledamedia (  / )                           📌Facebook: Seleda Media (https://web.facebook.com/profile.php?... 📌Telegram: @seleda123 (  / seleda123  )