Перейти к содержимому

Lyu Yeweha Dabo || ልዩ እና ለስላሳ የውሃ ዳቦ አሰራር || Ye Dabo Aserar || Ye Dest Dabo ||የድስት ዳቦ አሰራር || ህብስት

Rita Kitchen

0:00 / 0:00

Lyu Yeweha Dabo || ልዩ እና ለስላሳ የውሃ ዳቦ አሰራር || Ye Dabo Aserar || Ye Dest Dabo ||የድስት ዳቦ አሰራር || ህብስት

153 просмотра · 2 дня назад
Rita Kitchen
376 подписчиков
153 просмотра · 2 дня назад
እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሳለም በጤና አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም,የፍቅር,የመተሳሰብ,የስኬትእና የበረከት አመት ይሁንልን ዘንድ ተመኘሁ🙏🙏 እናም ዛሬ በኩሽናችን ውስጥ እጅግ ለስላሳ እና ጣዕም ያለው የውሃ ዳቦ ለበዓል እንዲሁም ለዘወትር እና ለተለያዩ ፕሮግራም የሚሆነውን የዳቦ አሰራር እነሆ (በእንቁላል፣ በዘይት እና በልዩ ከለርና ጣዕም) አሰራር ይዘን መጥተናል! በቤታችን በቀላሉ ሊገኙ የሚችሉትን እንደ ዱቄት፣ እንቁላል፣ እርሾ እና ሌሎች ግብዓቶችን በመጠቀም ይህንን ዳቦ እንዴት ማዘጋጀት እንደምንችል በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉት። Today in our kitchen, we are bringing you a super soft and delicious water bread recipe made with eggs, oil, and a touch of color and flavor! Watch this video to see how easily you can prepare this fluffy bread at home using simple everyday ingredients like flour, eggs, and yeast. Be sure to watch until the end! ​Ingredients / ግብዓቶች ​Flour / ዱቄት ​Eggs / እንቁላል ​Oil / ዘይት ​Sugar / ስኳር ​Salt / ጨው ​Yeast / እርሾ ​Baking Powder / ቤኪንግ ፓውደር ​Vanilla Powder / ቫኔላ ፓውደር ​Cocoa Powder / ካካዎ ፓውደር ​ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ስለተከታተላችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ! ሀሳባችሁን፣ ጥያቄአችሁን ወይም የሞከራችሁት ከሆነ በኮሜንት አስቀምጡልኝ። ቻናሌን አሁንም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ፣ ቪዲዮውን በመውደድ (Like) እና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) ድጋፋችሁን አሳዩኝ። እናንተን ማፍራት ትልቅ ደስታዬ ነው! Thank you so much from the bottom of my heart for watching until the end! If you enjoyed this recipe or tried it yourself, please let me know by leaving a comment below. If you haven't subscribed to the channel yet, please subscribe, hit the Like button, and Share it with your friends and family to support my channel. Growing this community with you means the world to me! ​ ​#የውሃዳቦ #የዳቦአሰራር #የበዓልምግብ #የመስቀልበዓል #የኢትዮጵያምግብ #የበዓልመጠጥ #የባህልዳቦ #ሪታኪችን #WaterBread #BreadRecipe #EthiopianHolidayFood #MeskelHoliday #EthiopianFood #TraditionalBread #RitaKitchen #yewehaDaboAserar #YedaboAserar #SoftDabo #LeslasaEnaLyuYedaboAserar #YebealDabo #ጣፋጭዳቦ #የቤትለስላሳዳቦ #የጠላአሰራር #የክትፎአሰራር #የቆጮአሰራር #yedestDabo #የድስትዳቦ