Перейти к содержимому

Macarona || ልዪ መካሮና አሰራር || Creamy Pasta Recipe

Rita Kitchen

0:00 / 0:00

Macarona || ልዪ መካሮና አሰራር || Creamy Pasta Recipe

93 просмотра · 1 месяц назад
Rita Kitchen
377 подписчиков
93 просмотра · 1 месяц назад
​ዛሬ በኩሽናችን ውስጥ የፓስታ (መከሮና)፣ አትክልቶች፣ እና ልዩ ቅመሞች ጋር በጣም ጣዕም ያለው እና አሰራሩ ቀላል የሆነ የምሳ ወይም የእራት ምግብ አሰራር ይዤላቹ መጥቻለሁ! በተለይም የብሮኮሊ እና ፓስታን ውህደት በመጠቀም እንዴት በቀላሉ መስራት እንደምንችል በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉት። ​Today in our kitchen, we are preparing a delicious and easy-to-make meal using pasta (macaroni), fresh broccoli, and various spices! Watch this video to see how to easily create this flavorful combination for lunch or dinner. Watch until the end! ​ ~Ingredients / ግብዓቶች ​Pasta / ፓስታ (መከሮና) ​Broccoli / ብሮኮሊ (የተከተፈ) ​Chopped Onions / የተከተፈ ሽንኩርት ​Olives / ዘይቱን (ጥቁር) ​Mozzarella Cheese / ሞዛሬላ ቺዝ ​Oil / ዘይት (የወይራ ዘይት) ~​ቅመሞች (Spices): ​Maggi / ማጂ ​Paprika / ፓፕሪካ ​Black Pepper / ፍልፍል አስዋት ​Seven Spices / ሰበን እስፒስ ​Salt / ጨው ​Dried Mint Leaves / ደረቅ የናና ቅጠል ​#PastaRecipe ​#MacaroniRecipe ​#የመኮሮኒአሰራር #የቤትምግብ #HowToMakeSpaghetti #HowToMakeCremyMakakaroni ​#EthiopianFood #መኮሮኒብሸሜል #ክሬሚፓስታ #ምግብዝግጅት #መኮሮኒባትክልት #ፓስታባትክልት #ዱባይምግብዝግጅት #EmeretFood #ኢማራትምግብ ​#ፓስታአሰራር #የፓስታአሰራር #ብሮኮሊእናፓስታ #የፓስታምግብ #ፈጣንአሰራር #ሪታኪችን #PastaRecipe #BroccoliPasta #PastaWithBroccoli #EasyPastaRecipe #RitaKitchen #وصفة_مكرونة #مكرونة_بالبروكلي #طبخ_سهل #مطبخ_ريتا ​ ​ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ስለተከታተላችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ! ሀሳባችሁን፣ ጥያቄአችሁን ወይም የሞከራችሁት ከሆነ በኮሜንት አስቀምጡልኝ። ቻናሌን አሁንም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማድረግ፣ ቪዲዮውን በመውደድ (Like) እና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) ድጋፋችሁን አሳዩኝ። እናንተን ማፍራት ትልቅ ደስታዬ ነው! ​Thank you so much from the bottom of my heart for watching! If you enjoyed this recipe, please don't forget to Like, Leave a Comment, and Share it with your friends and family. If you are new here, Subscribe and turn on the notification bell so you never miss any of my upcoming delicious recipes. Your support means the world to me!