Перейти к содержимому

ፍርሃት እያለባችሁ እንዴት መጀመር ትችላላችሁ? | Rewire Your Brain

Bete M.

0:00 / 0:00

ፍርሃት እያለባችሁ እንዴት መጀመር ትችላላችሁ? | Rewire Your Brain

186 просмотров · 9 дн. назад
Bete M.
122 подписчика
186 просмотров · 9 дн. назад
አዳዲስ ነገሮችን ለመጀመር ስናስብ የሚሰማን ፍርሃት ተፈጥሯዊ ነው። አእምሮአችን ከዚህ በፊት ካጋጠሙን ነገሮች በመነሳት እኛን ከአደጋ ለመጠበቅ ሲሞክር ፍርሃትና ጭንቀት ይፈጥራል። ነገር ግን የትናንት ፍርሃት የዛሬውን ውሳኔያችንን እና የነገውን ማንነታችንን እንዲወስነው መፍቀድ የለብንም! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ • ፍርሃት እያለብን ተግባር (Action) መውሰድ ለምን ወሳኝ እንደሆነ • ለአእምሮአችን አዲስ ማስረጃ (Evidence) በመስጠት እንዴት Rewire እንደምናደርገው • የፍርሃት ስሜትን በማሸነፍ ህይወታችንን ወደምንፈልገው አቅጣጫ ለመቀየር የሚረዱ ተግባራዊ መንገዶችን እንመለከታለን። 💡 ፍርሃት እስኪጠፋ አትጠብቁ፤ እየፈራችሁም ቢሆን ጀምሩ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና ለቻናሉ Subscribe በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ሃሳብ እና አስተያየታችሁንም በኮመንት አጋሩኝ። #PersonalDevelopment #OvercomeFear #Mindset #SelfImprovement #BeteM #AmharicMotivation