Перейти к содержимому

በአዲስ አበባ የተገነቡት ዘመናዊ ሁለገብ የገበያ ማዕከላት እና የደላሎችን ጣልቃ ገብነት ማስቀረት | Addis Ababa Markets| EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

በአዲስ አበባ የተገነቡት ዘመናዊ ሁለገብ የገበያ ማዕከላት እና የደላሎችን ጣልቃ ገብነት ማስቀረት | Addis Ababa Markets| EBCDOTSTREAM

1 539 просмотров · 10 часов назад
EBC
2,2 млн подписчиков
1 539 просмотров · 10 часов назад
የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም እና የገበያ መረጋጋትን ለመፍጠር እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ተጠናክረው መቀጠላቸውን፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ የተገነቡት ዘመናዊ ሁለገብ የገበያ ማዕከላት የደላሎችን ሕገወጥ ጣልቃ ገብነት በማስቀረት ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ መሆናቸውን ሰምተዋል?በዚህ ወቅታዊና ሀገራዊ መረጃ፤ መንግሥትና ከተማ አስተዳደሩ የኑሮ ጫናን ለማቃለል፣ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እና አላስፈላጊ ደላሎችን በማስቀረት ምርት ከቀጥታ አምራች ወደ ሸማቹ እንዲደርስ የሚያስችሉ ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት ግንባታና አሰራሮች ምን ያህል ውጤታማ እንደሆኑ በሰፊው እንመለከታለን። የገበያ መረጋጋትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሚደረጉ ሁለገብ ጥረቶችን እንቃኛለን። #EthiopiaMarket #CostOfLiving #AddisAbaba #MarketStability #ConsumerProtection #UrbanDevelopment #EthiopianNews #InflationRelief #EconomicUpdate #TradeSystem#ebc #etv #ebcdotstream #news