Перейти к содержимому

የኢትዮጵያ 12ቱ የሱ-35 (Su-35) ጄቶች እና የኤስ-400 መከላከያ መረከቧ ምን ትርጉም አለው? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የኢትዮጵያ 12ቱ የሱ-35 (Su-35) ጄቶች እና የኤስ-400 መከላከያ መረከቧ ምን ትርጉም አለው? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

3 102 просмотра · 2 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
3 102 просмотра · 2 ч назад
የዘመኑን ታላቅ ጄት ሱ-35 (Su-35) ኢትዮጵያ መታጠቋን እና ይህ ታሪካዊ ዕድገት ከሰሃራ በታች የመጀመሪያዋ ሀገር እንድትሆን ያስቻላትን አስደናቂ እውነታ ተመልክተዋል?በዚህ ወቅታዊና ኩራት አዘል መረጃ፤ ኢትዮጵያ እጅግ ዘመናዊ የሆኑትን የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ ተዋጊ ጄቶች በመረከብ የአፍሪካ ቀንድን ብቻ ሳይሆን ከሰሃራ በታች ያሉ አካባቢዎችን የኃይል ሚዛን በአዲስ መልክ የቃኘችበትን ታላቅ ስኬት በሰፊው እንመለከታለን። ይህ የጦር ቴክኖሎጂ የሀገራችንን ሉዓላዊነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና አየር ክልላችንን ከማንኛውም ስጋት ለመጠበቅ የሚጫወተውን ወሳኝ ሚና እንቃኛለን። #Ethiopia #Su35 #S400 #EthiopianAirForce #NationalSecurity #Medemer #MilitaryPower #Geopolitics #EthiopianNews#ebc #etv #ebcdotstream #news