የአማርኛ ስሞችን በእንግሊዝኛ መፃፍ All Amharic Alphabet to English |#amharic #alphabet #duet #ebs #education
Abugida Academy
0:00 / 0:00
የአማርኛ ስሞችን በእንግሊዝኛ መፃፍ All Amharic Alphabet to English |#amharic #alphabet #duet #ebs #education
94 просмотра · 4 дня назад
Abugida Academy
211 подписчиков
94 просмотра · 4 дня назад
ሰላም! እንኳን ወደ Abugida Academy በደህና መጣችሁ!
በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ በፊደላቱ ሀ፣ ለ፣ መ፣ ረ፣ ሰ እና ሸ የሚጀምሩ የተለያዩ የሰዎች ስሞችን (ለምሳሌ፡ ሀና፣ ሀሊማ፣ ለማ፣ መሌ፣ ረድኤት፣ ሰሎሞን፣ ሸዋ...) አጻጻፍ እና አነባበብ በቀላሉ እንማራለን። ቪዲዮው የስም አጻጻፍን ለማስለመድና የመጻፍ ክህሎትን ለማዳበር ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
📌 በዚህ ቪዲዮ የሚካተቱት፡
በ "ሀ" እስከ "ሸ" የሚጀምሩ የታወቁ የሰዎች ስሞች
የስሞች ትክክለኛ የአማርኛ አጻጻፍ እና አነባበብ
ለጀማሪዎችና ለሕፃናት የሚሆን ቀላል የንባብና የጽሕፈት ልምምድ
👉 ለተጨማሪ ኦንላይን ትምህርቶችና ልዩ ስልጠናዎች በቴሌግራም፣ ዋትሳፕ ወይም ኢሞ ያናግሩን፡
📞 ስልክ፡ 0903221217
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ተከታታይ ትምህርቶችን ያግኙ!
#AmharicLanguage #AbugidaAcademy #LearnAmharic #የሰዎችስሞች #የአማርኛፊደላት #AmharicNames #AmharicForBeginners #EthiopianEducation