የቃላት ምስረታ እና የፊደላት ንባብ(ቀ፣በ፣ተ፣ቸ፣ነ፣አ)Amharic Word Formation part 2 #LearnAmharic #Abugida Academy
Abugida Academy
0:00 / 0:00
የቃላት ምስረታ እና የፊደላት ንባብ(ቀ፣በ፣ተ፣ቸ፣ነ፣አ)Amharic Word Formation part 2 #LearnAmharic #Abugida Academy
1 182 просмотра · 2 мес. назад
Abugida Academy
1,32 тыс. подписчиков
1 182 просмотра · 2 мес. назад
ሰላም! እንኳን ወደ Abugida Academy በደህና መጣችሁ!
በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ ሁለተኛውን ክፍል የአማርኛ ፊደላት (ቀ፣ በ፣ ተ፣ ቸ፣ ነ እና አ) ከነ ሰባቱ ቅርጻቸው እና ከምሳሌ ቃላቶቻቸው (ለምሳሌ፡ ቀን፣ ቡና፣ ቲያትር፣ ቸርነት፣ ነጋዴ፣ እውነት) ጋር በቀላሉ እንማራለን።
📌 በዚህ ቪዲዮ የሚካተቱት፡
በ "ቀ"፣ "በ"፣ "ተ"፣ "ቸ"፣ "ነ" እና "አ" የሚጀምሩ ቃላት አነባበብ
የፊደላቱ ሰባት ቅርጾች (ግዕዝ እስከ ሳብዕ) በምሳሌዎች
ለጀማሪዎችና ለሕፃናት የሚሆን ቀላል የንባብ ልምምድ
👉 ለተጨማሪ ኦንላይን ትምህርቶችና ልዩ ስልጠናዎች በቴሌግራም፣ ዋትሳፕ ወይም ኢሞ ያናግሩን፡
📞 ስልክ፡ 0903221217
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ተከታታይ ትምህርቶችን ያግኙ!
#AmharicLanguage #AbugidaAcademy #LearnAmharic #የአማርኛፊደላት #ቃላትምስረታ #AmharicForBeginners #EthiopianEducation