Перейти к содержимому

የልዩነት ፈልግ ጨዋታ l Spot the Difference Game in Amharic l

የጨዋታ ቤት l home of game

0:00 / 0:00

የልዩነት ፈልግ ጨዋታ l Spot the Difference Game in Amharic l

129 просмотров · 2 нед. назад
የጨዋታ ቤት l home of game
3,01 тыс. подписчиков
129 просмотров · 2 нед. назад
#የልዩነትፈልግ #SpotTheDifference #የልጆችጨዋታ እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለልጆች አእምሮ ማሳደጊያና ማቃኛ የሚሆን አዝናኝ እና አስተማሪ «የልዩነት ፈልግ» ጨዋታ አዘጋጅተናል። ህፃናት ትኩረታቸውን እንዲያዳብሩ እና ምስሎችን በጥንቃቄ የመመልከት ብቃታቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል። 👉 በቪዲዮው ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦ • አዝናኝ የልዩነት ፈልግ ምስሎች • ለልጆች የአእምሮ ማቃኛ ጥያቄዎች • ከቤተሰብ ጋር የሚጫወቱት አዝናኝ ጊዜ ቪዲዮውን ከወደዱት Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ደጋፊነታችሁን አሳዩን! አስተያየት ካላችሁም ከስር ኮመንት ላይ ጻፉልን። አመሰግናለሁ! #የልዩነትፈልግ #SpotTheDifference #የልጆችጨዋታ #AmharicKidsGame #EthiopianGames #BrainTeaser #የአእምሮጨዋታ