አወሊያ - የአላህ ስጦታዬ ናት! - ቆይታ ከሸይኽ አብረህማን አቡ ዱጄይን ጋር #MinberTV
Minber TV
0:00 / 0:00
አወሊያ - የአላህ ስጦታዬ ናት! - ቆይታ ከሸይኽ አብረህማን አቡ ዱጄይን ጋር #MinberTV
2 733 просмотра · 12 часов назад
Minber TV
852 тыс. подписчиков
2 733 просмотра · 12 часов назад
ልዩ ዝግጅት!
ሀያ የማይረሱ የትጋት ዓመታትን "ለኔ የአላህ ስጦታዬ ናት" በሚላት አወሊያ፤ በርከት ያሉ ጫናዎችን ተቋቁሞ በውጤታማነት አሳልፏል። በወቅቱ የአለም አቀፍ ኢስላማዊ እርዳታ ድርጅት (IIRO) ተወካይ በመሆን በአወሊያ በነበረው ቆይታም፤ በበርካታ የልማት፣ የትምህርት፣ የጤናና የተለያዩ ማኅበረሰብ አቀፍ የተራድኦ ተግባራት ላይ ደማቅ አሻራውን ማኖር ችሏል።
ሸይኽ ዓብዱረህማን አቡ ዱጄይን ይባላል።
ይህ ታላቅ ስብዕና ባከናወናቸው ሁለንተናዊ ለውጦች በርካታ የአወሊያ ማኅበረሰብ ዘንድ የላቀ ተወዳጅነትን መጎናጸፍ የቻለ ነው።
ሸይኽ አብዱረህማን አቡ ዱጄይን ከሰሞኑ በነበረው የሃገር ቤት ቆይታው ልዩ የዕውቅናና የምስጋና ፕሮግራም በወዳጆቹ ተዘጋጅቶ ነበር።
ሚንበር ቲቪ በዚህ ልዩ ዝግጅት ተገኝቶ ያሰናዳነውን ልዩ ፕሮግራም ዛሬ ምሽት ከ 03፡00 ጀምሮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
#አወሊያ #ሸይኽ_አብዱረህማን_ዱጄይን
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV