መሽቶ እስኪ ነጋ .. የዓሊም ስጋ! .. የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 287 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
Minber TV
0:00 / 0:00
መሽቶ እስኪ ነጋ .. የዓሊም ስጋ! .. የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 287 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
2 669 просмотров · 2 часа назад
Minber TV
852 тыс. подписчиков
2 669 просмотров · 2 часа назад
ምሽቱን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ሰብሰብ ብለን፣ በዚክር… በዱዓና… በሶለዋት ደምቀን የምናሳልፈው የጁምዓ ዋዜማችን ተጨማሪ ድምቀት ሆኖ የቆየው ተወዳጁ ፕሮግራማችን ኸሚስ ምሽት፤ ዛሬ እጅግ ጠንከር ያሉና እውነተኛ ቁርጠኝነትንና የማያዳግም ውሳኔን በሚፈልጉ ርዕሰ ጉዳዮች ተቀምሮ በሰዓቱ ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡
ተወዳጁ ሸይኻችን ስለ ዒልምና ስለ ዑለሞች ክብር በሚያነሱበት ቆይታቸው፤ የምንገኝበትን ተጨባጭ በመቃኘት ትውልዱ ለዑለሞች ክብር ያለውን መታረም የሚገባው አመለካከት በማውሳትና የዑለሞችን ክብር መዳፈር የሚያስከትለውን የሁለት ዓለም ኪሳራ በማሳየት ትውልዱ ወደ ልቦናው እንዲመለስ እየመከሩ አብረውን ያመሻሉ፡፡
ለሶስት ሳምንታት ያህል ጠፋ ብሎ ቆይቶ የነበረው ኡስታዝ በድር ሁሴን፤ ዛሬ በአዲስ ርዕሰ ጉዳይ የተመለሰ ሲሆን፤በብዙ መከራና ስቃይ አልፈው በመጨረሻም ዙፋን ላይ ስለተሰየሙት ነቢዩላህ ዩሱፍ (ዓ ሰ) የሕይወት ታሪክ እያወሳና፤ ከእርሳቸው ታሪክ ልንወስዳቸው የሚገቡ ረቂቅ ሃሳቦችን እያጋራን አብሮን ይቆያል፡፡
ለይሉ ጁምዓ ነው!! ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ክብር_ለዓሊሞች #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን #ነብዩላህ_ዩሱፍ #ሸይኻችን
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com