Перейти к содержимому

EGO የሌለው የግድ id ይኖረዋል። የቱ ይሻላል?

Jungian Classroom

0:00 / 0:00

EGO የሌለው የግድ id ይኖረዋል። የቱ ይሻላል?

10 843 просмотра · 11 месяцев назад
Jungian Classroom
28,9 тыс. подписчиков
10 843 просмотра · 11 месяцев назад
ለዘመናት ኢጎ ጠላት ተደርጎ ሲታይ ከርሟል። ከተቹት መሀል አንዱ ነበርኩ። ያጣሁት እለት የሆንኩትን ግን ለጠላቴ አልመኘውም። ከቃላት በላይ አስፈሪ ነው። conscious and unconscious የሚለያዩበት መስመር ነው የኢጎ ተለዋጭ ትርጉሙ። የሁለቱ መቀላቀል ከፍተኛ የማንነት ቀውስ ያመጣል። . ዛሬ ያስተማርኩት ከላይ የጻፍኩትን አይደለም። ተገደን ego ያጣንበት ዘመን ላይ አለም፣ ሀገር፣ ህዝብ፣ ቤተሰብ ምን እንደሚመስል ላብራራ ሞክሬአለሁ። በተግባርም ሆኜ የምታዩት ነገር አለ። መልካም ቆይታ ራሳችሁን ጠብቁ! . ለተጨማሪ መረጃዎች መጸሀፎቼን አንብቡ። አዲስ አበባ ከሆናችሁ ከጃፋር ለገሀር እና አራትኪሎ ቅርንጫፎች አሉ። ውጪ ከሆናችሁ አማዞን ላይ። . በዚህ በኩልም አለሁ... . 1. group for ጽሁፍ👉  https://t.me/BehailuMulugetaa 2. tegegram group voice, testimony and updates 3.  Facebook 👉 https://t.me/classBeha https://www.facebook.com/profile.php?... 4. Twitter (X)👉 @behamulugeta 5.Tiktok  👉   / behailu.mulugeta   6. Instagam 👉 behailu.26 7. Telegram በግል እገዛዬን የምትፈልጉ ከሆነ👉 @Behailu120 #SahelCrisis​ #MilitaryLeader​ #AntiColonialism​ #BurkinaFasoNews​ #IbrahimTraoréSpeech​ #Ethiopia​ #ethiopia​ #ኢቢኤስ​ #EBS​  #besintu_sitcom​