Перейти к содержимому

ሱረቱል ከውሰርን በተጅዊድ መለማመድ አነባበብዎን ያስተካክሉ

ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى

0:00 / 0:00

ሱረቱል ከውሰርን በተጅዊድ መለማመድ አነባበብዎን ያስተካክሉ

1 644 просмотра · 4 мес. назад
ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى
1,64 тыс. подписчиков
1 644 просмотра · 4 мес. назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ! በዛሬው የተጅዊድ ትምህርታችን በቁርኣን ውስጥ አጭሯ ሱራ የሆነችውን ሱረቱል ከውሰርን በትክክል እንዴት መቅራት እንዳለብን እናያለን። ምንም እንኳን ሱራዋ አጭር ብትሆንም፣ ብዙዎቻችን የምንሳሳባቸውን የተጅዊድ ህጎች (ለምሳሌ የ "ራ" ውፍረትና ቅጥነት፣ የ "ን" ህጎች) በዝርዝር እንመለከታለን። ሱረቱል ከውሰርን በተጅዊድ እንቀራለን። በሱራው ውስጥ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን እንለያለን። ቃላትን በትክክል የመጥራት ልምምድ እናደርጋለን። Learn how to recite Surah Al-Kawthar with proper Tajweed rules. In this lesson, we break down the shortest Surah of the Quran to help beginners and students master their #tajweed #learnquran #qaidanuraniya #quranforbeginners #islamiceducation #education #quranteacher pronunciation and avoid common mistakes.