Перейти к содержимому

ሐዘንም ፍራቻም የሌለባቸው | ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት ክፍል 249 Khemis Mishit Ep. 249 #Khemis

Minber TV

0:00 / 0:00

ሐዘንም ፍራቻም የሌለባቸው | ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት ክፍል 249 Khemis Mishit Ep. 249 #Khemis

42 776 просмотров · 8 месяцев назад
Minber TV
847 тыс. подписчиков
42 776 просмотров · 8 месяцев назад
ዛሬ በተወዳጁ ኸሚስ ምሽታችን ታላቋ መካና የኛዋ አዲስ አበባ እየተፈራረቁ በድንቅ ፕሮግራም ይቀርባሉ። ሸይኽ እና ሙሐመድ ፈረጅ ከመካ ስለተወዳጇና ተናፋቂዋ መካ ሐረም ቅጽሩ ውስጥ ውብ ሃሳቦችን ያነሳሉ። ወዲህ አዲስ አበባ ደግሞ ኡስታዝ በድር ከሁሴን ጋር ከስቱዲዮ ውጪ በልዩ ስፍራ ይከሰታሉ። ኡስታዝ በድር "ፍርሃትም ሐዘንም የሌለባቸው"፣ ቁርአን በተለያዩ መገለጫዎች ያነሳቸው ዘጠኝ ዓይነት መገለጫዎችን ያነሳልናል። ኸሚስ ምሽታችን በሰለዋት በዚክር እየደመቀ፣ እየተዋበ እስከ ፍጻሜው ይቀጥላል። #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት! ሚንበር ቲቪ! በሚዛናዊ ዕይታ ... ዳግም ወደ ከፍታ!! #MinberTV #ሚንበር_ቲቪ  #5Years #MinberTV5thYearAnniversary Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv1   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com #MinberTV #ሚንበር_ቲቪ #5Years #MinberTV5thYearAnniversary