በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ መኖር በመጸሀፈ ነህምያ ክፍል 2 || ፓስተር ታሪኩ እሸቱ || PASTOR TARIKU ESHETU 2026
Tariku Eshetu - Alliance Ethiopian church
0:00 / 0:00
በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ መኖር በመጸሀፈ ነህምያ ክፍል 2 || ፓስተር ታሪኩ እሸቱ || PASTOR TARIKU ESHETU 2026
899 просмотров · 4 мес. назад
Tariku Eshetu - Alliance Ethiopian church
6,8 тыс. подписчиков
899 просмотров · 4 мес. назад
የነህምያ መጸህፍ የመጀመሪያው ክፍል የሚያሳየን እውነት የእግዚአብሔር መንግስት መታደስ
የሚጀምረው በስው ፍላጎት ሳይሆን እግዚአብሔር ሸክምን በሰጣቸው ስወች መሆኑን እንዲሁም
የመንግስቱ ተሀድሶ ስራ በእምነት ላይ የተመሰረተ ራዕይ እንደሚያስፈልገውና ይህ ራዕይ ድግሞ
በአንድ ሰው ጥረት የሚፈጸም ሳይሆን የመንግስቱን ህዝቦች ሁሉ የሚያሳትፍ መሆኑን ነው።ስለዚህ
እያንዳንዱ የመንግስቱ ዜጋ በመንግስቱ ተሀድሶ ውስጥ ጠቃሚና ተፍላጊ ሰው መሆኑን በመቀበል
የሚሰራውን ድርሻ መውሰድና ከሌሎችጋር በመተባበር መንግስቱን ለማደስ መነሳታ አለበት።
#Tariku Eshetu- Alliance Ethiopian church
#AmharicMezmur #Mezmur #Protestant
#TarikuEshetu
#ፓስተርታሪኩእሽቱ
#TarikuEshetu
#ፓስተርታሪኩእሽቱ
#ወንጌልተሊላ
#ወንጌልሰባኪውተሊላወንድሙ
#ወንጌል
#Protestant
#Mezmur
#AmharicMezmur
#Ethiopian
#NewEthiopianGospelSong2020/2025
#TarikuEshetu
#ፓስተርታሪኩእሽቱ
#ወንጌል
#Protestant
#Mezmur
#AmharicMezmur
#Ethiopian
#NewEthiopianGospelSong2020/2026
#Tariku Eshetu- Alliance Ethiopian church