Перейти к содержимому

መኃልየ መኃልይ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ || ፓስተር ታሪኩ እሸቱ || PASTOR TARIKU ESHETU 2026

Tariku Eshetu - Alliance Ethiopian church

0:00 / 0:00

መኃልየ መኃልይ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ || ፓስተር ታሪኩ እሸቱ || PASTOR TARIKU ESHETU 2026

111 просмотров · 9 ч назад
Tariku Eshetu - Alliance Ethiopian church
6,8 тыс. подписчиков
111 просмотров · 9 ч назад
የመኃልየ መኃልይ መጸሐፍ በዋነኝነት ስለ ባልና ሚስት ፍቅር የሚናገር መጽሐፍ ቢሆንም፣ ከእግዚአብሔር መንግሥት አንጻር ስናጠናው ፍቅር፣ ታማኝነት፣ ቅድስና እና የቃል ኪዳን ግንኙነት በሕይወታችን ውስጥ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ እንማራለን።ሆኖም መኃልየ መኃልይን ከመንግሥቱ አንጻር ስናብራራ፣ የመጽሐፉን ቀጥተኛ ትርጉም ማለትም በባልና በሚስት መካከል ያለውን የፍቅር ሀሳብ መጠበቅ አለብን። ከዚያም የመንግሥቱን መርሆች ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጋር በማያያዝ ማብራራት ይገባል።