Перейти к содержимому

አንቲ ውዕቱ ተስፋሁ ለ አዳም፤ኪዳነ ምህረት ድንቅ የምስጋና ወረብ እልልልልልልልልልልታ ለ ድንግል ማርያም#ማርያም #subscribe

ጳ ጉ ሜ 7 ሚ ዲ ያ / P A G U M E 7 M E D I A

0:00 / 0:00

አንቲ ውዕቱ ተስፋሁ ለ አዳም፤ኪዳነ ምህረት ድንቅ የምስጋና ወረብ እልልልልልልልልልልታ ለ ድንግል ማርያም#ማርያም #subscribe

980 просмотров · 1 г. назад
ጳ ጉ ሜ 7 ሚ ዲ ያ / P A G U M E 7 M E D I A
1,03 тыс. подписчиков
980 просмотров · 1 г. назад
ዓንቲ ውዕቱ ተስፋሁ ለ አዳም ፤አንቺ ነሽ ተስፋው ለ አዳም ኪዳነ ምህረት ፤ጥንታዊቷ መዝሙር ።አዳም ከገነት በተሰደደ ጊዜ ተስፋ የሆንሽው ንፅህት ክብርት ድንግል ፤የተስፋው ቃል ኪዳነ ምህረት ፣እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶምና ገሞራ በጠፋን ነበር።እናታችን ኪዳነ ምህረት ታናሿ የገነት ሙሽራ እርሷ አምላክን ለመፀነስ ብቁ ሆነች።ቃልን ተቀበለችው ፤ፀነሰችው ፤ወለደችው በድንግልና አሳደገችው ።ለ አለም ድህነት እርሷ ሆነች ።ቅድስት ሆይ ለለምኝልን፤ ዛሬም የምንድነው በ ድንግል ማርያም አማላጅነት ነው። ቅዱስ ያሬድ አንቺ የተባረክሽ እፅ ነሽ ፤የህይወት እና የደህንነት እፅ ነሽ ።በገነት ውስጥ ባለው ዕፀ ህይወት ፈንታ በዚህ አለም የህይወት እፅ የሆንሽ ፤ፍሬሽም የህይወት ፍሬ ነው።ከርቤ ሚዓ ሰሊክ የተባሉ ሽቶች በልብሶችሽ ላይ አሉ። እቴ መርዓት ሙሽራየ ሆይ የታጠርሽ ተክል ነሽ ፤መንገድሽ የታጠረች ተክል ነሽ ።የታተመች ድደጓድ ናት ሰው ሆይ ፈፅሞ ደስ ይበልህ። እኛም አንችን ተስፋ አደረግን ከክፉ ወጥመድም አመለጥን ኪዳነ ምህረት ድንግል ማርያም ሆይ ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ ቅድስት ሆይ ቤተክርስቲያንን አደራ የጌታየ እናት ወደ እኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል ። ይህ ቻናል የተከፈተው የህክምና ትምህርቶችንና አንዳንዴ እንደ ሀይማኖታችን መልዕክቶችን ለማስተላለፍ ነው,ነፃ የህክምና የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን ። Subscribe ,share,comment,like አድርጉኝ thise is my YouTube channel    / @hakimtube2321