በታዳጊ ሀገሮች እየተስፋፋ የመጣው አደገኛ በሽታ ከልክ ያለፈ ውፍረት/Obesity is a disease not a Lexury #hakim #Doctor,
ጳ ጉ ሜ 7 ሚ ዲ ያ / P A G U M E 7 M E D I A
0:00 / 0:00
በታዳጊ ሀገሮች እየተስፋፋ የመጣው አደገኛ በሽታ ከልክ ያለፈ ውፍረት/Obesity is a disease not a Lexury #hakim #Doctor,
416 просмотров · 1 г. назад
ጳ ጉ ሜ 7 ሚ ዲ ያ / P A G U M E 7 M E D I A
1,03 тыс. подписчиков
416 просмотров · 1 г. назад
የሰው ልጅ የተመጠነ ውፍረት የሚለካው በ BMI ሲሆን ይሄም ከ 18.5-24.9 ነው።25 ከመጠን በላይ ውፍረት ሲሆን ፤25-29.9 ለ በሽታ የተቃረበ ውፍረት ነው ።30 እና ከ ዛ በ ላይ በሽታ የሆነ ውፍረት ነው።ይሄም በ አሜሪካ ሜዲካል ህብረት በ 2013 በሽታ እንደሆነ ተደንግጓል ።ይሄም በሽታ የሆነ ውፍረት ሶስት እርከን ሲኖረው
እርከን 1.ከ 30-34.9
እርከን 2ከ 35-39.9
እርከን 3 ከ40 በላይ
ይህ በሽታ የሆነ ውፍረት ብዙ ምክንያት ቢኖሩበትም ዋና ዋናዎቹ
የዘር እና ከባቢያዊ ምክንያቶች ናቸው።
ወንዶች37.7% የሚሆነውን ይይዛል ።ሴቶች ደግሞ 40%
ከባቢያዊ ምክንያቶች የሀይል አለመመጣጠን ብዙ ሀይል መጠራቀም እና በዛ መጠን አለመጠቀም ።
ብዙ ስብ መመገብ
የከተማ መስፋፋት
ብዙ ስራ አለመስራት
እንዲሁም በዘር ከ 40-70% የሚሆነውን ይወስዳል ።
ዋና ዋና የህክምና አማራጮች የምንላቸው
1.ህይወታችንን መቆጣጠር
2.የመድሀኒት ህክምና
3.የአንጀት ቀዶ ህክምና
1.የምንመገበውን መቆጣጠር ፤እንቅስቃሴ ማድረግ እስከ 8%
ክብደት ይቀንሳል
2.የመድሀኒት ህክምና እስከ 9% ክብደት ይቀንሳል
3.ውፍረት ቀናሽ ህክምና ይሄ ህክምና የተለያየ አይነት ሲሆን የጨጓራን መጠን መቀነስ ፤የ ቀጭን አንጀት መጠንን መቀነስ፤ጨጓራን በማቀፍ የሚበላውን ምግብ መወሰን ነው።
የተለያዩ ጉዳቶች ይመጣሉ
ካንሰር፤የሀሞት ጠጠር፤የአጥንት መሳሳት፤የአጥንት መገጣጠሚያ እና የጀርባ ህመም መተኛት መተንፈስ መቸገር ናቸው።
Obesity is a disease not a lexury
And American medical association defined obesity as a disease in 2013
BMI 18.5 to 24.9 is Normal
BMI 25 overweight
BMI 25 to 29.9 preobesity
BMI greater than 30 obesity and has 3 classification
30 to 34.9 class I
35 to 39.9 casslI
40 and above class III
Obesity is due to energy Imbalance ,increased excess energy and decreased expenditure .
Excess fat intake,transportation ,urbanization .
Decreased excercise.
Thise are environmental
Genetic factors also play role in 40 to 70%
male 37.7%,female 40%
treatment can be
life style modifications
Pharmacotherapy
Bariatric Surgery
Bariatric Surgery can be sleeve gastrectomy ,gastric Banding ,Roux en y gastric bypass
Most commonly performed is sleeve gastrectomy in 50 to 60%,Laparoscopic adjustable gastric banding 10% and RYGBP 25 to 30 %.
Complications related to disease obesity can be Arthritis ,Osteoporosis ,different cancer ,low back pain ,metabolic syndrome ,Dm,hypertension ,stroke ,CVD,OSA.
ይህ ቻናል የተከፈተው የህክምና ትምህርቶችንና አንዳንዴ እንደ ሀይማኖታችን መልዕክቶችን ለማስተላለፍ ነው,ነፃ የህክምና የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን ።
Thise cahnnel is created to deliver health related complications and religious view and to be voice for voiceless .
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ኮመንት አድርጉልኘ
Please make Subscribe ,share,comment,like
thise is my YouTube channel
/ @hakimtube2321