የእንግሊዘኛ ፊደላት አነባብ በአማርኛ ክፍል 1 | Learn English Alphabet with Amharic part 1
ፊደል አካዳሚ /Fidel acadamy
0:00 / 0:00
የእንግሊዘኛ ፊደላት አነባብ በአማርኛ ክፍል 1 | Learn English Alphabet with Amharic part 1
241 просмотр · 5 мес. назад
ፊደል አካዳሚ /Fidel acadamy
1,28 тыс. подписчиков
241 просмотр · 5 мес. назад
የእንግሊዘኛ ቋንቋን ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ፊደላቱን በትክክል መለየት እና መጥራት መቻል ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የእንግሊዘኛ ፊደላትን ከአማርኛ ድምፆች ጋር በማዛመድ በቀላሉ እንዴት ማንበብ እንደምንችል እናያለን።
ይህ ትምህርት በተለይ ገና ለጀማሪዎች እና ፊደላትን በማገጣጠም ለሚቸገሩ ተማሪዎች ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው፦
የእንግሊዘኛ ፊደላት ትክክለኛ ድምፅ
ፊደላቱን ከአማርኛ ጋር እያነጻጸሩ መጥራት
ለጀማሪዎች የሚሆን ቀለል ያለ የማስተማሪያ ዘዴ
ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Like ማድረጋችሁን አትርሱ። ለሌሎች እንዲደርስም Share አድርጉት። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#Amharic #EnglishAlphabet #LearnEnglish #እንግሊዘኛ #ፊደላት #EthioEducation #LanguageLearning