Перейти к содержимому

Ethiopia - ትርፍ አንጀት ለምን ይጠቅማል? | ዶ/ር በእምነት ሀይሉ ከጋዜጣ ፕላስ ጋር ልዩ ቆይታ

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

0:00 / 0:00

Ethiopia - ትርፍ አንጀት ለምን ይጠቅማል? | ዶ/ር በእምነት ሀይሉ ከጋዜጣ ፕላስ ጋር ልዩ ቆይታ

370 просмотров · 1 год назад
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
35,4 тыс. подписчиков
370 просмотров · 1 год назад
👇 ትርፍ አንጀት በሽታ (Peptic Ulcer Disease) ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የትርፍ አንጀት በሽታን ምልክቶች፣ ምክንያቶች፣ እና መከላከያ ዘዴዎችን በተመለከተ ሙሉ መረጃ ያገኛሉ! 🔴 ዋና ዋና ጥያቄዎች እና መልሶች: 1️⃣ ምልክቶች: በሆድ ላይ ከሚታየው ብርቱ ህመም (በተለይ ምግብ ከበሉ በኋላ ወይም ሳይበሉ) ደም የተቀላቀለ የሆድ ውስጥ እብጠት ድካም 2️⃣ ምክንያቶች H. Pylori ባክቴሪያ (80% የሚሆነው ) አልኮል የስሜት ውጥረት(Stress) 3️⃣ ከባድ አቃ ማንሳት ወይም ምግብ በልቶ መታጠብ እንዴት ይጎዳል? ከቪዲዮው ይከታተሉ 💊 መከላከያ ዘዴዎች: የH. Pylori ባክቴሪያ ምርመራ እና ሕክምና ከአልኮል መቆጠብ በቀን በቂ ውሃ መጠጣት 📢 ይህን የጤና መረጃ ለጓደኞትዎ ያካፍሉ! 🔔 ለተጨማሪ የጤና ትምህርቶች ቻናላችንን ይከታተሉ! Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ #health #healthylifestyle #healing #healthy #awareness #knowledge