Перейти к содержимому

ኢሬቻ የምስጋናና የተስፋ በዓል - ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ፣ ታላቅ ርዕይ

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

0:00 / 0:00

ኢሬቻ የምስጋናና የተስፋ በዓል - ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ፣ ታላቅ ርዕይ

221 просмотр · 2 нед. назад
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
35,4 тыс. подписчиков
221 просмотр · 2 нед. назад
የኢሬቻ በዓል ትክክለኛ ፍልስፍና፣ እሴት እና ፋይዳ ምንድን ነው? በዚህ ዝግጅታችን ጠበቃ፣ የህግ አማካሪ እና ስለ ኢሬቻ ጥናት አድርገው መጽሐፍትን ያሳተሙትን አቶ ኃይለሚካኤል ታደሰን ጋብዘን ቆይታ አድርገናል። በውይይታችንም፦ የኢሬቻ ትርጉምና እሴቶች (ሰላም፣ ይቅርታ፣ እርቅ እና ምስጋና) ኢሬቻ ባህል ወይስ እምነት? የበዓሉ የቱሪዝምና የኢኮኖሚ ጠቀሜታ እንዲሁም ወጣቱ ትውልድ የሀገርን ባህልና ቅርስ ከመጠበቅ አንጻር ሊኖረው የሚገባው ሚና ልዩነቶችን አቻችሎ በጋራ እሴቶች ላይ የመገንባት አስፈላጊነት በስፋት ተዳስሷል። ሙሉ ቆይታውን ተከታትለው ሀሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን! 🔔 Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ቪድዮዎችን ይከታተሉ! #Irreechaa #ethiopianculture #oromoculture #ethiopiantraditions #ethiopianhistory