Перейти к содержимому

📍ላንተ ያላት ፍቅር እንዲጨምር የሚያደርገው ማይክሮማንስ(Micro-mance) (ለባሎች)

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

0:00 / 0:00

📍ላንተ ያላት ፍቅር እንዲጨምር የሚያደርገው ማይክሮማንስ(Micro-mance) (ለባሎች)

2 223 просмотра · 20 ч назад
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
230 тыс. подписчиков
2 223 просмотра · 20 ч назад
ብዙ ጊዜ በፍቅር ወይም በትዳር ሕይወታችን ውስጥ ትልልቅ ስጦታዎችን እና ዝግጅቶችን እንጠብቃለን። ነገር ግን ግንኙነታችንን በጽኑ መሠረት ላይ የሚገነቡትና ፍቅር እንዳይቀዘቅዝ የሚያደርጉት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽ የፍቅር እንቅስቃሴዎች (Micro-Romance) ናቸው።