5 የቆዳ እርጅና መንስኤዎችና በሳይንስ የተደገፉ መፍትሄዎች/5 Signs of Skin Aging and Their Science-Based Solutions
Brook Skincare . ብሩክ የቆዳ እንክብካቤ
0:00 / 0:00
5 የቆዳ እርጅና መንስኤዎችና በሳይንስ የተደገፉ መፍትሄዎች/5 Signs of Skin Aging and Their Science-Based Solutions
23 534 просмотра · 1 дн. назад
Brook Skincare . ብሩክ የቆዳ እንክብካቤ
47,5 тыс. подписчиков
23 534 просмотра · 1 дн. назад
የቆዳ እርጅና ለምን ይከሰታል? ቆዳችን ለምን ይሸበሸባል፣ ይለፈስፈሳል ወይም የቀድሞ ጥንካሬውን ያጣል? የቆዳ እርጅናን ማዘግየት ወይም አንዳንድ ምልክቶቹን ማሻሻል ይቻላል?
በዚህ ቪዲዮ የቆዳ እርጅናን የሚያስከትሉ 5 ዋና ዋና ለውጦችን እና በሳይንሳዊ ማስረጃ የተደገፉ መፍትሄዎቻቸውን እንመለከታለን።
✅ የቆዳ እርጥበት መቀነስ እና የቆዳ መከላከያ አቅም መዳከም
✅ የቆዳ መሸብሸብ እና የጥቃቅን መስመሮች መፈጠር
✅ የኮላጅንና የኤላስቲን መቀነስ
✅ የፊት ስብ መጠንና ስርጭት መለወጥ
✅ የቆዳ መለፍሰፍሰፍ (Sagging Skin)
በተጨማሪም የፀሐይ ጨረር፣ ሬቲኖይድስ (Retinoids)፣ እርጥበት ሰጪ ምርቶች እና ሌሎች የቆዳ እንክብካቤ ዘዴዎች በቆዳ እርጅና ላይ ያላቸውን ሚና እንወያያለን።
*የቆዳ እርጅናን ሙሉ በሙሉ ማስቆም ባይቻልም፣ አንዳንድ ምልክቶቹን ማዘግየትና ማሻሻል ይቻላል።*
📞 *ለቆዳ እንክብካቤ ምክር በ +46 79 040 94 11 ይደውሉ።*
💬 እርስዎን በጣም የሚያሳስብዎት የቆዳ እርጅና ምልክት የትኛው ነው? በኮመንት ያካፍሉን።
👍 ቪዲዮው ጠቃሚ ከሆነ Like ያድርጉ፣ ለሌሎች Share ያድርጉ እና ተጨማሪ ሳይንሳዊ የቆዳ እንክብካቤ መረጃዎችን ለማግኘት BROOK Skincareን Subscribe ያድርጉ።
*BROOK SKINCARE | Science-Based Skin Education*
\#SkinAging #AntiAging #Collagen #Retinoids #SaggingSkin #SkinCare #BrookSkincare #AmharicSkincare