Перейти к содержимому

🔴 SPEAK IN 90 | በ90 ቀን እንግሊዝኛ መናገር ላስጀምራችሁ (Day 2)

Bronq English

0:00 / 0:00

🔴 SPEAK IN 90 | በ90 ቀን እንግሊዝኛ መናገር ላስጀምራችሁ (Day 2)

9 388 просмотров · Трансляция закончилась 17 ч назад
Bronq English
178 тыс. подписчиков
9 388 просмотров · Трансляция закончилась 17 ч назад
እንግሊዘኛን ለ3፣ 4፣ 5 ዓመት ተምራችሁ… አሁንም ግን መናገር አልቻላችሁም? እሺ በ90 ቀን ውስጥ መናገር ባስጀምራችሁስ? "Speak in 90" የአዲስ ዓመት Online ነፃ Event ጥቅምት 6 እና 7 ይካሄዳል! Speak-90 ነፃ event ላይ ስትመጡ የምታገኟቸው ጥቅሞች፡ ☑ በ90 ቀን ውስጥ መናገር ለመጀመር ግልፅ የሆነ እቅድ (Roadmap) ☑ “ምን ልበል?” የሚለውን የመናገር ፍርሃት ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎች ☑ በየቀኑ በምትጠቀምባቸው ሁኔታዎች እንግሊዘኛን መጠቀም ☑ ራሳችሁን በእንግሊዘኛ በልበ ሙሉነት ማስተዋወቅ ☑ በስራ፣ በጉዞ፣ በሬስቶራንት እና በዕለት ተዕለት ንግግር የሚጠቅሙ እውነተኛ የእንግሊዝኛ አባባሎች 🎁 100 አስፈላጊና ተግባራዊ English Phrases PDF በነፃ እና በጣም አስፈላጊው፡ በ90 ቀን ውስጥ እንግሊዘኛችሁን ለማሻሻል ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ከዚህ Event በኋላ ግልፅ ይሆንላችኋል ➜ ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ተጫኑ እና ወደ Telegram Communityያችን ግቡ: https://t.me/bronq_english . . . Join our growing community. ►https://play.google.com/store/apps/de... Let's Connect: 📸 IG: @bronqenglish Follow me on TikTok: 🍿 @bronqenglish