ሰበር ዜና! ኢራን በዮርዳኖስ የሚሳኤል ናዳ አወረደች | ኢራን የአሜሪካን የጦር አውሮፕላን ማረከች | እስራኤል በሀገራቱ ተገለለች | US submarine
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ሰበር ዜና! ኢራን በዮርዳኖስ የሚሳኤል ናዳ አወረደች | ኢራን የአሜሪካን የጦር አውሮፕላን ማረከች | እስራኤል በሀገራቱ ተገለለች | US submarine
2 915 просмотров · 5 часов назад
GEBEYA GLOBAL
126 тыс. подписчиков
2 915 просмотров · 5 часов назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና
በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን።
ኢራን "Dive-LD" የተሰኘ ዘመናዊ የአሜሪካ የውሃ ውስጥ ሰው-አልባ አውሮፕላን ድሮን መማረኳን።
እንግሊዝን ጨምሮ 12 ሀገራት ከእስራኤል ጋር የሚደረግን ማንኛውንም የንግድ ልውውጥ ሙሉ በሙሉ ማገዳቸውን።
የትራምፕ አስተዳደር በኢራን የቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ ጠንካራ የማዕቀብ ውሳኔ ማስተላለፉን።
በሳዑዲ አረቢያ በኩል በየመን ላይ የተጣለው ኢኮኖሚያዊ እገዳ ሙሉ በሙሉ እስካልተነሳ ድረስ ወታደራዊ እርምጃዎች እንደሚቀጥሉ የየመኑ ሁቲ ማስታወቁን።
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) በዮርዳኖስ በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ አደገኛ የባሊስቲክ ሚሳኤል ናዳ ማዝነቡን።
ኢራን በዩኒቨርሲቲዎች አዲስ የሂጃብ መመሪያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
🌍 Gebeya Global | Global News
Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates.
Iran captured a state-of-the-art American underwater drone (UUV) named "Dive-LD."
Twelve countries, including the United Kingdom, have completely banned all trade with Israel.
Trump administration imposed harsh sanctions on Iran's aviation industry.
Yemen's Houthi movement announced that military operations will continue until the economic blockade imposed on Yemen by Saudi Arabia is fully lifted.
IRGC launched a dangerous barrage of ballistic missiles at US military bases in Jordan.
Iran is preparing to issue new hijab regulations in universities, and other news updates.
👍 Like • Share • Subscribe
#GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #DiveLD #IranUS #MiddleEastTensions #IRGC #Geopolitics #Yemen #GlobalTrade #ussanctions