Перейти к содержимому

#የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዜማ በሐረሪ ቋንቋ || አባዩው ገዳድ አኞ... (GERD Harari Song) 2019/2026

HARAR ABADIR MEDIA SERVICE

0:00 / 0:00

#የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዜማ በሐረሪ ቋንቋ || አባዩው ገዳድ አኞ... (GERD Harari Song) 2019/2026

2 912 просмотров · 1 день назад
HARAR ABADIR MEDIA SERVICE
303 подписчика
2 912 просмотров · 1 день назад
አባዩው ገዳድ አኞ ገዳድ አኞ ... የሚል ድንቅ የሀረሪ ሙዚቃ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአንድነታችን፣ የዕውቀታችንና የብልጽግናችን ማሳያ ነው። ይህ ዜማ የሐረሪውን ማህበረሰብ ባህላዊና ደማቅ ስሜት ከአባይ ታላቅነት ጋር አዋህዶ ያቀርባል። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (GERD) የኢትዮጵያውያን የጸና ዓላማ፣ አብሮነትና ራስን የመቻል የዘመን አሻራ ነው። በሕዝብ አስተዋጽኦና በቁጭት የተገነባው ይህ ታላቅ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ኃይል እውን በማድረግ የኢኮኖሚ ነፃነታችን ማረጋገጫ እና የክልሉ የኃይል ትስስር ማዕከል ነው። #GERD #AbayDam #HarariMusic #Ethiopia #ህዳሴግድብ #ሐረሪ #harari #ethiopia #international #new #interview #harar #hararinews