Перейти к содержимому

NLM ስትራቴጂን እንዴት እንጠቀማለን? | የጋራ Backtesting እና ውይይት 🚀 #ethiopia

Trade Insight

0:00 / 0:00

NLM ስትራቴጂን እንዴት እንጠቀማለን? | የጋራ Backtesting እና ውይይት 🚀 #ethiopia

10 278 просмотров · 3 месяца назад
Trade Insight
12,1 тыс. подписчиков
10 278 просмотров · 3 месяца назад
ከTrade Insight ኮሚኒቲው ጋር በመሆን የNEXUS LIQUIDITY MATRIX™ (NLM) ስትራቴጂን እንዴት Backtesting እናያለን። በውይይታችን ወቅት በብዙዎች ዘንድ ተደጋግመው የተነሱ የ Market Structure ጥያቄዎችን በዝርዝር ተመልክተናል። ስትራቴጂውን በተግባር ላይ ለማዋል እየተቸገራችሁ ከሆነ፣ ይህ ቪዲዮ የጠፋውን ቁልፍ እንዲያገኙ ይረዳችኋል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምትማሩት፡ ✅ የገበያ መዋቅርን (Market Structure) በትክክል መለየት። ✅ የNLM ስትራቴጂን በተግባር እንዴት መተግበር እንደሚቻል? ✅ ከኮሚኒቲው አባላት ጋር የተደረገ የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት 'ላይክ' በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #Trading #NLMStrategy #ForexEthiopia #MarketStructure #Backtesting #ትርዲንግ