Перейти к содержимому

እንደ ነውር ተቆጥሮ የነበረው የባህር በር ጥያቄ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ህልውና ሚስጥር | Ethiopia News Today | ETV | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

እንደ ነውር ተቆጥሮ የነበረው የባህር በር ጥያቄ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ህልውና ሚስጥር | Ethiopia News Today | ETV | EBCDOTSTREAM

5 765 просмотров · 1 день назад
EBC
2,2 млн подписчиков
5 765 просмотров · 1 день назад
የኢትዮጵያን የባህር በር አጀንዳ እና ከበስተጀርባው ያለውን የታሪክ ሴራ በስፋት እንቃኛለን። ሀገሪቱን ከተፈጥሯዊ የባህር በር መብቷ ቆርጦ፣ በቀጠናው “እንደ ስጋት” አድርጎ የመፈረጅ አካሄድ ትልቅ ሴራ ያዘለ እንደነበር የፖለቲካ ተንታኞች ያብራራሉ። ይህ አቀራረብ ኢትዮጵያን ከራሷ ታሪካዊና ስነ-ልቦናዊ ማንነት ለመነጠል የተደረገ ዘግናኝ የታሪክ ጠንቀኛ አካሄድ መሆኑ አሁን ላይ በግልፅ እየታየ ይገኛል። ዛሬ ግን ይህ የታፈነ እውነት አደባባይ ወጥቶ የቀጣናው ዲፕሎማሲ ግንባር ቀደም መነጋገሪያ ሆኗል። #Ethiopia #SeaPort #RedSea #EthiopianNews #Geopolitics #HornOfAfrica #EthiopianHistory #Diplomacy#ebc #etv #ebcdotstream #news