Перейти к содержимому

የአንካራ ጦርነት/war of ankara

Midnight Ethiopia

0:00 / 0:00

የአንካራ ጦርነት/war of ankara

915 просмотров · 2 месяца назад
Midnight Ethiopia
74 подписчика
915 просмотров · 2 месяца назад
በ1402 ዓ.ም. የተካሄደው የአንካራ ጦርነት ከታሪክ ታላላቅ ጦርነቶች አንዱ ነው። በዚህ ጦርነት የኦቶማን ሱልጣን ባያዚድ እና የታላቁ የቲሙሪድ ንጉሥ ቲሙር (ታሜርሌን) ፊት ለፊት ተጋጠሙ። ቲሙር በዘመኑ ከነበሩት እጅግ ኃያላን መሪዎች አንዱ ሲሆን፣ የኦቶማን ኢምፓየርን ለማንበርከክ የወሰደው ዘመቻ የዓለምን ታሪክ ቀይሯል። በዚህ ቪዲዮ የጦርነቱን መንስኤ፣ የቲሙርና የባያዚድን የደብዳቤ ልውውጥ፣ የጦር ስልቶችን፣ እና የጦርነቱን አስገራሚ ውጤት በዝርዝር ታያላችሁ። በመጨረሻም ይህ ጦርነት የኦቶማን ኢምፓየርን እስከ መጥፋት ያደረሰው እንዴት እንደሆነ እና ኢምፓየሩ እንዴት እንደገና ተነስቶ የዓለምን ታሪክ እንደቀየረ ትማራላችሁ። 👍 ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ ያድርጉ 🔔 ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ አስደናቂ የታሪክ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ 💬 ቀጣይ የትኛውን የታሪክ ትዕይንት እንድንሰራ በኮመንት ያሳውቁን #የአንካራው_ጦርነት #Timur #Tamerlane #Bayezid #OttomanEmpire #History #EthiopianHistory #AmharicHistory #BattleOfAnkara #HistoricalDocumentary #ኦቶማን #ቲሙር #ታሪክ