Перейти к содержимому

ካሳ ኃይሉ | ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፣የሚረዳው ያጣው ንጉሰ ነገስት | Tewodros II

ከታሪክ ማህደር | From History

0:00 / 0:00

ካሳ ኃይሉ | ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፣የሚረዳው ያጣው ንጉሰ ነገስት | Tewodros II

5 645 просмотров · 1 месяц назад
ከታሪክ ማህደር | From History
6,96 тыс. подписчиков
5 645 просмотров · 1 месяц назад
የኢትዮጲያ አንድነትን መሰረተ ሀሳብ የጣለ ለአዲስ ነገር እና ለለውጥ የሚጓጓ በኢትዮጲያ የነግስታት ትሪክ ውስጥ ባለራዕይ ተብሎ በቁጥር አንድ የሚቀመጥ ንጉሰ ነገስት እንደ ካሳ ያለ ማን አለ በኢህ ፕሮግራም የቀድሞ ልጅ ካሳ ኃይሉ የኋላው ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ አነሳስ እና ይህይወት ጉዞ እና የመቅደላውን ትዕይንት እናያለን። #KassaHailu #EmperorTewodrosII #AtseTewodros #TewodrosII #EthiopianHistory #BattleOfDembiya #ZemeneMesafint #EthiopianEmperors #Magdala #BattleOfMagdala #BritishExpedition #KassaOfQwara