Перейти к содержимому

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የመገጭ ፕሮጀክትን ሲመርቁ ያደረጉት ሙሉ ንግግር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የመገጭ ፕሮጀክትን ሲመርቁ ያደረጉት ሙሉ ንግግር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

3 030 просмотров · Трансляция закончилась 1 час назад
EBC
2,2 млн подписчиков
3 030 просмотров · Трансляция закончилась 1 час назад
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጎንደር ከተማ ለ19 ዓመታት ተጓትቶ የነበረውን የመገጭ ፕሮጀክት መመረቅን አስመልክቶ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር። በንግግራቸው ፕሮጀክቱ እንዴት ከእርግማን ወደ በረከት እንደተቀየረ፣ ኢትዮጵያን ፈተና ውስጥ የጣሏት ሶስት ዋና ዋና አሰራራዊ ስብራቶች፣ እንዲሁም የጎንደር ህዝብ ልማት ላይ በአንድነት እንዲቆም እና በቀጣይ የቱሪዝም ማረፊያዎችን የመገንባት ራዕይን አጋርተዋል። በተጨማሪም መንግስት የጎንደርን እና የአማራን ልማት ለማፋጠን ከምርጫ ጋር ባልተያያዘ መልኩ ቀን ከሌት እንደሚተጋ ቃል ገብተዋል። #ebc #etv #ebcdotstream #news