Перейти к содержимому

የቃላት ምስረታ እና የፊደላት ንባብ(ከ -ጀ)Amharic Word Formation part 3 #LearnAmharic #Abugida Academy

Abugida Academy

0:00 / 0:00

የቃላት ምስረታ እና የፊደላት ንባብ(ከ -ጀ)Amharic Word Formation part 3 #LearnAmharic #Abugida Academy

189 просмотров · 2 недели назад
Abugida Academy
223 подписчика
189 просмотров · 2 недели назад
ሰላም! እንኳን ወደ Abugida Academy በደህና መጣችሁ! ​በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ የአማርኛ ፊደላትን (ከ፣ ወ፣ ዘ፣ የ፣ ደ እና ጀ) ከነ ሰባቱ ቅርጻቸው እና ከምሳሌ ቃላቶቻቸው (ለምሳሌ፡ ከበረ፣ ወተት፣ ዘበኛ፣ ያህል፣ ደመረ፣ ጀግና) ጋር በቀላሉ እንማራለን። ​📌 በዚህ ቪዲዮ የሚካተቱት፡ ​በ "ከ"፣ "ወ"፣ "ዘ"፣ "የ"፣ "ደ" እና "ጀ" የሚጀምሩ ቃላት አነባበብ ​የፊደላቱ ሰባት ቅርጾች (ግዕዝ እስከ ሳብዕ) በምሳሌ ቃላት ​ለጀማሪዎችና ለሕፃናት የሚሆን ቀላል የንባብ እና የጽሕፈት ልምምድ ​👉 ለተጨማሪ ኦንላይን ትምህርቶችና ልዩ ስልጠናዎች በቴሌግራም፣ ዋትሳፕ ወይም ኢሞ ያናግሩን፡ 📞 ስልክ፡ 0903221217 ​🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ተከታታይ ትምህርቶችን ያግኙ! ​#AmharicLanguage #AbugidaAcademy #LearnAmharic #የአማርኛፊደላት #ቃላትምስረታ #AmharicForBeginners #EthiopianEducation