Перейти к содержимому

የማክሰኞ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 31-60)

ኒዛን ቲዩብ | Nizan Tube

0:00 / 0:00

የማክሰኞ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 31-60)

68 682 просмотра · 1 год назад
ኒዛን ቲዩብ | Nizan Tube
3,43 тыс. подписчиков
68 682 просмотра · 1 год назад
የማክሰኞ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 31-60) Mezmure Dawit (Psalms) መዝሙረ ዳዊትን በየዕለቱ አንብብ ከመከራ ትወጣለህ ፤ ከፈተናም ትጋረዳለህ፤ መልካምም ይሆንልሃል። መዝሙረ ዳዊት ለቤተ ክርስቲያንም ሆነ ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ መጽሐፍ ነው፡፡ በውስጡ ለየጊዜው ሁሉ ወይም ለተለያየ ወቅት የሚሆን ጸሎት የያዘ ነው፡፡ ይህም ለሐዘንና ለደስታ ፣ ለመልካምም ሆነ ለክፉ ፣ የአንድ ሰው ሁኔታ ማንኛውም ቢሆን የሚያመሰግንበት ወይም የሚተክዝበት ተስማሚ መዝሙር ወይም ጸሎት ይገኛል፡፡ በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር በመንፈስ ሊወያይ ፣ ኅብረት ሊያደርግና ሊያድግ ይችላል(2 ጴጥ 3፡ 18)፡፡ የሰኞ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 1-30) ''ምስጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል ፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ" መዝ 49፥23 ለነፍሳችሁ የተመረጡ የልብ አምላክ ፣ ነብየ እግዚኣብሔር ቅዱስ ዳዊት የየእለት መዝሙሮች የሰኞ መዝሙረ ዳዊት (ከ1 - 30 ) -    • የሰኞ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 1-30)   የማክሰኞ መዝሙረ ዳዊት (ከ31 - 60 ) -    • የማክሰኞ  መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 31-60)   የረቡዕ መዝሙረ ዳዊት (ከ61 - 80 ) -    • የረቡዕ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 61-80)   የሐሙስ መዝሙረ ዳዊት (ከ81 - 110 ) -    • የሐሙስ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 81-110)   የአርብ መዝሙረ ዳዊት (ከ111 - 130 ) -    • የአርብ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 111-130)   የቅዳሜ መዝሙረ ዳዊት (ክ131 - 150) -    • የቅዳሜ መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit (መዝ 131 - 150)   መዝሙረ ዳዊት,መዝሙረ ዳዊት ዓርብ - mezmure dawit arb,መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - mzmure dawit rebu,መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - mezmure dawit thursday,መዝሙረ ተዋህዶ,መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 4,መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - mezmure dawit kidame 131-150,amharic audio bible መዝሙረ ዳዊት 1-25,መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - mezmure dawit segno - መዝሙር 1-30,ተወዳጅ የኦርቶዶክስ መዝሙሮች,መዝሙር ዳዊት የዳዊት መዝሙር,መዝሙር,#መዝሙር91,ኦርቶዶክስ መዝሙር,mezmure dawit,mezmure dawit ehud,wudase mariam,marsil tv worldwide,prophet eyu chufa,cj tv,#psalm91,#amharic_bible_reading