Перейти к содержимому

የእሑድ መዝሙረ ዳዊት ጸሎት | Sunday Mezmur Dawit Prayer | Powerful Orthodox Prayer

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

0:00 / 0:00

የእሑድ መዝሙረ ዳዊት ጸሎት | Sunday Mezmur Dawit Prayer | Powerful Orthodox Prayer

1 482 просмотра · 6 месяцев назад
አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media
44,2 тыс. подписчиков
1 482 просмотра · 6 месяцев назад
#መዝሙረዳዊት #OrthodoxPrayer #SundayPrayer #MezmureDawit #EthiopianOrthodox #AmharicPrayer #ChristianPrayer ይህ የእሑድ መዝሙረ ዳዊት ጸሎት ለክርስቲያኖች በእሑድ ቀን የሚጸለይ መንፈሳዊ ጸሎት ነው። መዝሙረ ዳዊት ልባችንን ወደ እግዚአብሔር ያቀርባል፣ ሰላምና በረከትንም ያመጣል። ይህን ጸሎት በእምነት በማዳመጥ እግዚአብሔር በቤታችሁ ሰላምና በረከት ይስጣችሁ። ቪዲዮውን ይውደዱ 👍 ይጋሩ 📤 እና ቻናሉን ይSubscribe አድርጉ ተጨማሪ የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ይዘቶችን ለማግኘት። አብጥሊስ ማለት ቀኖና ማለት ሲሆን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከ 81 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አንዱ ነው ይህ መጽሐፍ ከ ስምንቱ የሐዲስ ኪዳን የሥርዓት መጽሐፍቶች መካከል ይመደባል ፡፡ በዚህ መንፈሳዊ ቻናል ሥርዓትን (ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን) የጠበቁ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ግጥሞች እና አስተማሪ ታሪኮች ይቀርቡበታል ፡፡