Перейти к содержимому

ሳህለ ማርያም | ዳግማዊ አጼ ምንሊክ | ከመቅደላ ግዞት እስከ ኢትዮጲያ ንጉሰ ነገስትነት | Menelik II

ከታሪክ ማህደር | From History

0:00 / 0:00

ሳህለ ማርያም | ዳግማዊ አጼ ምንሊክ | ከመቅደላ ግዞት እስከ ኢትዮጲያ ንጉሰ ነገስትነት | Menelik II

8 404 просмотра · 3 месяца назад
ከታሪክ ማህደር | From History
6,97 тыс. подписчиков
8 404 просмотра · 3 месяца назад
የቀድሞ ሳህለማርያ የኋላው ዳግማዊ አጼ ምንሊክ ማናቸው በዛሬው ፕርግራሜ ከልጅነት እስር እስከ ሸዋ ንግስና ከ ሸዋ ንግስና እስከ ኢትዮጲያ ንጉሰ ነገስትነት ከእምባብ ጦርነት እስከ አንሌ ውጊያ ከ ውጫሌ እስከ አደዋ ያለውን በእምነት እና በክህደት በደግነት እና በጭካኔ የተጓዘውን የ አጼ ምኒሊክን የስልጣን እና የቤተሰብ ታሪክ በዝርዝር እናያለን ። #SahleMaryam #MenelikII #EmperorMenelik #Ethiopia #EthiopianHistory #BattleOfAdwa #Adwa #AfricanHistory #History #EthiopianEmpire #AddisAbaba #Abyssinia #AfricanLeaders #HistoricalFigures #RoyalHistory 0:00 Intro ‎2:14 ውልደት እደገት እና ግዞት ‎5:02 ከመቅደላ ግዞት ወደ ሸዋ ንጉስነት ‎8:28 የጣይቱ እና የምኒልክ ጋብቻ ‎10:30 የግዛት ማስፋፋት ዘመቻ ‎12:31 የኢምባቦ ፍልሚያ ከንጉስ ተክለሃይማኖት ጋር ‎14:47 የአኖሌ ፍልሚያ ከአርሲ ባላባቶች ጋር ‎17:10 የጨለንቆ ፍልሚያ ከኢሜር አብዱላሂ ጋር ‎19:21 ከካዎ ጦና ጋር የደረገው ፍልሚያ ‎27:00 በዓለ ሲመት ‎3ዐ:22 ፈተናዎቻቸው ‎33:47 ጣልያን እና ኤርትሪያ ‎4ዐ:ዐ2 የውጫሌ ውል ‎48:54 የአምባላጌ ፍልሚያ ‎51:35 የመቀሌው ምሽግ ውሃጥም እና የሽንፈት ቁጭት ‎57:23 የአድዋ ፍልሚያ እና ድሉ ‎1:07:44 የዘመናዊነት ገዞ ‎1:11:20 የተተኪ ነገር እና ቤተሰቡ ‎1:16፡36 ህመም እና እረፍት