የቅዳሴ ሥርዓት ትምህርት፡ "ጸልዩ" እና "ኅሡ ወአስተብቁዑ" 2026 | Orthodox Liturgy: "Tseliyu" & "Hisu We-Atebqu'u"
kerlos tube-ቄርሎስ ትዩብ
0:00 / 0:00
የቅዳሴ ሥርዓት ትምህርት፡ "ጸልዩ" እና "ኅሡ ወአስተብቁዑ" 2026 | Orthodox Liturgy: "Tseliyu" & "Hisu We-Atebqu'u"
832 просмотра · 4 мес. назад
kerlos tube-ቄርሎስ ትዩብ
1,21 тыс. подписчиков
832 просмотра · 4 мес. назад
በቅዳሴ ሥርዓት ውስጥ እጅግ ማዕከላዊ የሆኑትን እና በዲያቆኑ የሚታወጁትን "ጸልዩ" እንዲሁም "ኅሡ ወአስተብቁዑ" የሚሉትን የአዋጅ ክፍሎች ሥርዓት እና ምሥጢር በጥልቀት የምንማርበት ቪዲዮ ነው።
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ለጀማሪዎች በተለይም የቅዳሴውን ሥርዓት፣ ዜማ እና ምላሾች ጠብቀው በጥልቀት መማር ለሚፈልጉ ወጣቶች እና ምእመናን በቅደም ተከተል እንዲያመች ተደርጎ ነው። ቪዲዮውን ተከታትለው ሲያበቁ ሃሳብና አስተያየትዎን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልኝ።
ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ማድረጉን አይርሱ። Subscribe በማድረግም የደወል ምልክቱን በመጫን ሁልጊዜ የሚለቀቁ አዳዲስ መንፈሳዊ ትምህርቶችን በቅድሚያ ያግኙ!
📱 *ለተጨማሪ ትምህርቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ፦*
🔗 [https://t.me/kerlostubekidasegroup7]
[English Version]
In this video, we dive deep into the spiritual meaning and liturgical order of the central diaconal proclamations: "Tseliyu" (Pray) and "Hisu We-Atebqu'u" (Beseech and Entreat).
This lesson is specially designed for beginners and youth who want to learn the authentic Ethiopian Orthodox Tewahedo liturgical chants, responses, and church order step-by-step. If you find this tutorial helpful, please leave your thoughts and questions in the comments below!
Don't forget to *Like**, **Share**, and **Subscribe* to Kerlos Tube. Hit the notification bell icon so you never miss our weekly spiritual and educational lessons.
🎵 የጊዜ ማውጫ / Timestamps
00:00 - መግቢያ / Introduction
00:08 - ተንሥኡ ለጸሎት
00:29 -እግዚኦ ተሠሀለነ
00:40 -ሰላም ለኩልክሙ
01:00 -ምስለ መንፈስከ
01:08 - "ጸልዩ"
01:57 - "ኅሡ ወአስተብቁዑ"
03:35 - ኪርያላይሶን
#ጸልዩ #ኅሡወአስተብቁዑ #የቅዳሴሥርዓት #ኦርቶዶክስ #ቅዳሴ #KerlosTube #OrthodoxLiturgy #Tseliyu #EthiopianOrthodox