Перейти к содержимому

ሥርዓተ ቅዳሴ - ክፍል 1

ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo

0:00 / 0:00

ሥርዓተ ቅዳሴ - ክፍል 1

262 014 просмотров · 3 года назад
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
54,6 тыс. подписчиков
262 014 просмотров · 3 года назад
ቀደም ሲል በዜማ ብቻ የጫንኩትን ሥርዓተ ቅዳሴ ለጥናታችን ይበልጥ ጠቃሚ ይሆን ዘንድ ከንባቡ ጋር እንደገና ተጭኗል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ 14 ቅዳሴያት አሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የቅዱስ ጎርጎርዮስ ካልእ አንዱ ነው፡፡ በቀጣይ ቅዳሴ ዘዲዎስቆሮስ በከፊል ለመጫን እሞክራልሁ፡፡የቅዳሴ ክፍሎች ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም 1ኛ ፦ የመዘጋጃ ቅዳሴ፣ 2ኛ፦ የንባብ ቅዳሴ፣ 3ኛ፦ ፍሬ ቅዳሴ ናቸው። ሆኖም ዩቱብ ላይ ለመጫን እንዲያመች በአምስት ክፍል አቅርቤዋለሁ፡፡