Перейти к содержимому

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ወልቃይት እና ስለ ተፈናቃዮች ምን አሉ?|Ethiopia|wolkayite|Abiy|Parlama

Ethiopia Insider

0:00 / 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ወልቃይት እና ስለ ተፈናቃዮች ምን አሉ?|Ethiopia|wolkayite|Abiy|Parlama

56 024 просмотра · 7 месяцев назад
Ethiopia Insider
91,9 тыс. подписчиков
56 024 просмотра · 7 месяцев назад
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ ማክሰኞ ጥር 26፤ 2018 በተካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ፤ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ ስለሚነሳበት የወልቃእት አካባቢ አንስተዋል። ተቀባይነት “ይኑረውም አይኑረውም” ሁለቱም ክልሎች በቦታው ላይ “ማስረጃ አስደግፈው” የይገባኛል ጥያቄ እንደሚያነሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውሰው የፌደራል መንግስትን አቋምም አስረድተዋል። የፌዴራሉ መንግስት አቋም ተፈናቃዮች ከተመለሱ በኋላ ጉዳዩ በህዝበ ውሳኔ እልባት እንዲያገን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። ራሱ ህዝቡ “ቤቱ ገብቶ፣ በሰላም ኖሮ፣ እኔ ልተዳደር የሚገባኝ እዚህ ወይም እዛ ነው “ ብሎ መወሰን እንዳለበት እና የትኛውም “ባለስልጣን” ሊወስንለት እንደማይችል አብራርተዋል። የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦   / ethiopiainsider   ትዊተር (ኤክስ) ፦   / ethiopiainsider   ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦   / ethiopiainsider