Перейти к содержимому

የአንድነት ማህተም ለሆነው ጀግናው ሰራዊት የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ያሳዩት አጋርነት | Ethiopia Army Support | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የአንድነት ማህተም ለሆነው ጀግናው ሰራዊት የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ያሳዩት አጋርነት | Ethiopia Army Support | EBC | EBCDOTSTREAM

6 479 просмотров · 7 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
6 479 просмотров · 7 ч назад
የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር ሉዓላዊነትና ለዜጎች ደህንነት መከበር ለሚተጋውና የአንድነት ማህተም ለሆነው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ በአደባባይ መግለጻቸውን ሰምተዋል?በዚህ ወቅታዊ መረጃ፤ በከተማዋ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍና የውስጥና የውጪ ጠላቶችን የሚቃወም ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ መካሄዱን በሰፊው እንመለከታለን። የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት በማሳየት የውስጥና የውጪ የጠላት ሴራዎችን በጋራ መክከት እንደሚገባ ያረጋገጡበትን ታላቅ አውደ ሰልፍ እንቃኛለን። #BahirDar #EthiopianDefenseForce #ENDF #Ethiopia #NationalSovereignty #EthiopianNews #EthiopianArmy #Patriotism #HornOfAfrica #EthiopianRally #ebc #etv #ebcdotstream #news