ከምድራዊ መከራ .. ወደ ሰማያት ሽርሽር! ... ቆይታ ከዶ/ር ሰምሐር ተክሌ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 286 Khemis Mishit #ኸሚስ_ምሽት
Minber TV
0:00 / 0:00
ከምድራዊ መከራ .. ወደ ሰማያት ሽርሽር! ... ቆይታ ከዶ/ር ሰምሐር ተክሌ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 286 Khemis Mishit #ኸሚስ_ምሽት
6 864 просмотра · 7 часов назад
Minber TV
851 тыс. подписчиков
6 864 просмотра · 7 часов назад
ትዳር ወደ መመሥረት ማቅናት የጀመረ ማንኛውም ሰው፤ የራሱ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎች እንደሚኖሩት ይጠበቃል። የነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች መልክ እንደየግለሰቡ ቢለያይም፤ ለልጁ ምርጥ እናት አሊያም ለልጇ ምርጥ አባት የሚሆን የትዳር አጋር መምረጥ ግን የመስፈርቱ አስኳል እንደሚሆን ይታመናል። ዛሬ ተወዳጁ ሸይኻችን በሰዓታቸው በልጆች አስተዳደግና የትዳር አጋር ምርጫ ላይ ያተኮረ ውብ ሃሳባቸውን እያጋሩን ይቆያሉ።
ባለፉት ሁለት ሳምንታት የመካ ከተማን መልከ ብዙ ትሩፋት እያወሳ ከኛ ጋር ያሳለፈው ዶክተር ሰምሐር ተክሌ፤ ዛሬም ይህንን የተቀደሰ ምድር ከተወዳጁ ነቢይ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተልዕኮ ጋር እያስተሳሰረና የመካን ክብር ወደ ኋላ ተመልሶ እያወሳ፤ ከአዳዲስና የተለዩ ሃሳቦቹ ጋር አብሮን ያመሻል።
ለይሉ ጁምዓ ነው። ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት! እናንተም ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ ከኛ ጋር በመሆን፤ ከአዳዲስ ዕይታና ሃሳቦች ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታመሹ ተጋብዛችኋል!!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #የትዳር_መስፈርት #ዶክተር_ሰምሐር_ተክሌ #ሸይኻችን #መካ #የተቀደሰ_ምድር
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com