Перейти к содержимому

How to Test Injector Nozzle | Diesel Injector test

Mukaeb Motors

0:00 / 0:00

How to Test Injector Nozzle | Diesel Injector test

14 555 просмотров · 4 г. назад
Mukaeb Motors
50 тыс. подписчиков
14 555 просмотров · 4 г. назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የ#Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው ቢዲዮ ስለ #Injector_Nozzle ፍተሻ አሰራር ቀርቦላችኋል። ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ። Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 @Mukaeb Motors