ሰውን#በውጫዊ#ገጽታው ሳይሆን በተግባሩና በባህሪው መመዘን ይገባል!!
Tigi Dubai YouTube
0:00 / 0:00
ሰውን#በውጫዊ#ገጽታው ሳይሆን በተግባሩና በባህሪው መመዘን ይገባል!!
597 просмотров · Трансляция закончилась 2 дн. назад
Tigi Dubai YouTube
1,16 тыс. подписчиков
597 просмотров · Трансляция закончилась 2 дн. назад
ክፉ ሰው ማን ነው? ፊቱ ወይስ ልቡ ይናገራል?
ክፉ ሰው ማለት ማን ነው? ሌሎችን የሚጎዳ ሰው ብቻ ነው? ወይስ በፈገግታ ውስጥ ክፋቱን የሚሸሽግ?
በዚህ የዩቲዩብ ላይቭ ውይይታችን፣ ስለ ሰው ባህሪ፣ ምቀኝነት፣ ክህደት፣ ራስ ወዳድነትና ሌሎችን መጉዳት እንወያያለን።
አስተያየታችሁን አካፍሉን!
እናንተ በሕይወታችሁ ያጋጠማችሁን ልምድና አስተያየት በአክብሮት አካፍሉን። ሰውን በውጫዊ ገጽታው ሳይሆን በተግባሩና በባህሪው መመዘን ይገባል።
ለእናንተ ክፉ ሰው ማለት ማን ነው? በኮሜንት አስተያየታችሁን ጻፉ!
ላይቩን ላይክ አድርጉ፣ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት፣ ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉ።
#ክፉሰው #የሰውባህሪ #ጠቅላላእውቀት #ውይይት #EthiopianYouTube #LiveDiscussion