Перейти к содержимому

ለምን እንሰደዳለን? የተሻለ#ኑሮ#ለመፈለግ ወይስ ከችግር ለመሸሽ?

Tigi Dubai YouTube

0:00 / 0:00

ለምን እንሰደዳለን? የተሻለ#ኑሮ#ለመፈለግ ወይስ ከችግር ለመሸሽ?

697 просмотров · Трансляция закончилась 5 дней назад
Tigi Dubai YouTube
1,16 тыс. подписчиков
697 просмотров · Трансляция закончилась 5 дней назад
ስደት… እድል ወይስ መሸሸጊያ? ለምን እንሰደዳለን? የተሻለ ኑሮ ለመፈለግ ወይስ ከችግር ለመሸሽ? 🤔 ብዙዎቻችን የተሻለ ነገን በማለም ሀገራችንን፣ ቤተሰባችንንና የለመድነውን ሕይወት ትተን ወደ ስደት እንሄዳለን። አንዳንዶቻችን እድል እናገኛለን፤ ሌሎቻችን ግን ያልጠበቅነውን ፈተና እናጋጥማለን። በዚህ የዩቲዩብ ላይቭ ላይ ስለ ስደት እውነታ፣ ስለሚገኙ እድሎች፣ ስለሚከፈሉ መስዋዕቶችና ስለምንከፍለው ዋጋ በግልጽነት እንወያያለን። የእናንተ አስተያየት ምንድን ነው?በስደት የምናገኘው ይበልጣል ወይስ የምናጣው?በኮሜንት የራሳችሁን ልምድና አስተያየት አካፍሉን። እያንዳንዱ ሰው የራሱ ታሪክ አለው። ላይቩን ሼር አድርጉ፣ ቤተሰባችሁንና ጓደኞቻችሁንም ጋብዙ። #ስደት #የስደትታሪክ #እድልወይስመሸሸጊያ #ዩቲዩብላይቭ #EthiopianYouTuber #Migration