Перейти к содержимому

ዱባይ ለመምጣት እነዚህን 5ውሸቶች ተጠንቀቁ!

Abdellah TJ

0:00 / 0:00

ዱባይ ለመምጣት እነዚህን 5ውሸቶች ተጠንቀቁ!

662 просмотра · 2 месяца назад
Abdellah TJ
846 подписчиков
662 просмотра · 2 месяца назад
ወደ ዱባይ (UAE) ለመምጣት እያሰባችሁ ነው? ወይስ የጉዞ ቀጠሮ ይዛችሁ ሻንጣችሁን እያሸጋችሁ ነው? ቆም በሉ! አሁኑኑ ይህንን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልከቱ። ​ብዙ ጊዜ ደላሎች፣ ወኪሎች እና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያሉ ሰዎች ጥቅማቸውን ብቻ በማሰብ መሬት ላይ ከሌለው እውነታ ውጪ የሆኑ ተስፋዎችን ይረጩብናል። እዚህ ከተማ መጥተው ስኬታማ የሆኑ ብዙ እህትና ወንድሞች እንዳሉ ሁሉ፣ በእነዚህ ውሸቶች ተታለው የመጡበትን አላማ አጥተው ሜዳ ላይ የቀሩና ለከፍተኛ ኪሳራ የተዳረጉ ጥቂት አይደሉም። ​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ​ስለ ቱሪስት ቪዛ (Visit Visa) የሚነገረውን ወጥመድ፣ ​የቋንቋን (የእንግሊዘኛና አረብኛ) ወሳኝነት፣ ​ስለ ፍሪላንስ ቪዛ (Freelance Visa) ያለውን የተጋነነ ወሬ፣ ​የቲክቶክን የሀሰት ድምቀት እና ​"ሰው ያኖረኛል" ብሎ የመምጣትን አደገኛነት በዝርዝር እናያለን። ​ይህ መረጃ ለአንተ ካልሆነም፣ ወደ ዱባይ ለመምጣት ለሚያስብ ጓደኛህ ወይም ዘመድህ ሼር (Share) በማድረግ ከአላስፈላጊ እንግልትና ኪሳራ ታደገው! ​ለተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) / ፎሎው (Follow) ማድረጉን እንዳትረሱ!